የሰላምና የልማት ኮሚቴ
የሰላምና የልማት ኮሚቴ 7 የሚሆኑ አባላትን ያቀፈ ነው። ዓላማው አዲሱን የራቸስተር ቅ/ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ህንጻ ገዝቶ/አሰርቶ ማስረከብ ነው።
ኮሚቴው ከተዋቀረበት ጊዜ አንስቶ እንደ ልዑል እግዚአብሄር ፈቃድ ቤተክርስቲያን ለመግዛት ወይም ለማሰራት በከፍተኛ እንቅስቃሴ ላይ ይገኛል።
Donation: Thanks for supporting St.George EOTC. Complete your donation here https://square.link/u/G7Ri7Eyn?src=sms
Contact us
Email: st.georgeethiopianorthodoxtc@gmail.com
Currently being worked on payment system
Contact US

